የሱዳን ዜጎችን በመጠቀም በቀን ከ1 ሚልዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ በኤርፖርት በኩል ከሀገር እየወጣ ይገኛል፣ እንዴት? “ከዚህም በተጨማሪ ‘መስመርተኛ’ እና ‘ድርድር’ በሚል ህገወጥ አሰራር አንድ የኤርፖርት ...
ቅድሚያ ለሰብዓዊ መብቶች ኢትዮጵያ፣ ሕወሃት እና የፌደራል መንግሥት ተፈናቃዮችን የፖለቲካ መያዣ በማድረግ ለከፋ ጉስቁልና ዳርገዋል ሲል ዛሬ በሠጠው መግለጫ ወንጅሏል። የቅድሚያ ለሰብዓዊ መብቶች ኢትዮጵያ ...
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ያያ ጉለሌ ወረዳ የብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካ አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ ክንፉ ነጋሹን ጨምሮ አራት የቀበሌ አመራሮች አሊዴራ በተባለ ቀበሌ ቅዳሜ’ለት በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች ...
መኢአድን፣ እናት ፓርቲንና ኢሕአፓን ጨምሮ አምስት ፓርቲዎች የመሠረቱት ጥምረት፣ ዓለማቀፉ ኅብረተሰብ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚካሄዱ “ማንነት” እና ኃይማኖት-ተኮር” ጥቃቶች መንግሥታዊ መዋቅሮችን የተከተሉ ...
ኤርትራ፣ የኢትዮጵያን የባሕር በር ፍላጎት ለመግታት የመከላከያ ኃይሏን በማጠናከርና ቀጠናዊ ተጽዕኖዎችን በመፍጠር ላይ መኾኗን የአገሪቱ ማስታወቂያ ሚንስቴር ዛሬ ለኤርትራ ሕዝብ በትግሬኛ ባሠራጨው ጽሁፍ ላይ ...
ዓለማቀፉ የጋዜጠኞች ፌዴሬሽን፣ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን በዶይቼ ቬለ ዘጠኝ ዘጋቢዎች ላይ የጣለውን ጊዜያዊ እገዳ ባስቸኳይ እንዲያነሳ ትናንት ባወጣው መግለጫ ጠይቋል። ፌዴሬሽኑ፣ ውሳኔው ...
ከ05/01/2018 እስከ 21/02/2018 ዓም ድረስ ባለው የ46 ቀን ጊዜ በሀገሪቱ በተለያዩ ክልሎች 12 ሾፌር እና 6 ተሳፋሪዎች ተገድለዋል። ይህ ለገፃችን የደረሰ ብቻ ነው ለእኛ ያልደረሱን ግድያዎች ይኖራሉ። ከግድያ በተጨማሪ በዚሁ ጊዜ ...
ሕወሃት፣ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ላይ ባደረጉት ንግግር የትግራዩ ጦርነት የሁለት ወራት ጦርነት ነበር በማለት፣ በትግራይ ላይ ላለፉት አምስት ዓመታት የቀጠለውን የዘር ማጥፋት ዘመቻ ...
የኤርትራ ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ግብፅን ለ5 ቀናት ለመጎብኘት ዛሬ ከአስመራ ወደ ካይሮ ተጉዘዋል። የኤርትራ ማስታወቂያ ሚንስትር የማነ ገብረመስቀል በX ገፃቸዉ ዛሬ (ሐሙስ ጥቅምት 20 ቀን፣ 2018 ዓ.ም ...
ማኀበረ ቅዱሳን ብሮድካስት አገልግሎት ዛሬ እንደዘገበው በምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት በሆንቆሌ ዋቤ ወረዳ በቀቅሳ ቀበሌ ትናንት ጥቅምት 18 ለ19 አጥቢያ ከምሽቱ 4፡00 ላይ አምስት ምእመናን በታጣቂዎች መገደላቸው ...
የተቃውሞ ትችት ኃላፊነትን መወጣት እንጂ ባንዳነት አይሆንም! ከትላንት በስቲያ ማክሰኞ በፓርላማ ያቀረብኳቸው ጥያቄዎች በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንን ሕይወት የሚመለከቱ መሠረታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ ...
ኢትዮጵያ በሕግ የበላይነት ምዘና ከ143 የዓለም አገራት 132ኛ ደረጃ ላይ ተቀመጠች። ከ34 የአፍሪካ አገራት መካከል ደሞ ኢትዮጵያ አራት አገራትን ብቻ በመብለጥ 30ኛ ደረጃ አግኝታለች። ዓለማቀፉ የፍትሕ ፕሮጀክት ባወጣው ...