መኢአድን፣ እናት ፓርቲንና ኢሕአፓን ጨምሮ አምስት ፓርቲዎች የመሠረቱት ጥምረት፣ ዓለማቀፉ ኅብረተሰብ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚካሄዱ “ማንነት” እና ኃይማኖት-ተኮር” ጥቃቶች መንግሥታዊ መዋቅሮችን የተከተሉ ...
ኤርትራ፣ የኢትዮጵያን የባሕር በር ፍላጎት ለመግታት የመከላከያ ኃይሏን በማጠናከርና ቀጠናዊ ተጽዕኖዎችን በመፍጠር ላይ መኾኗን የአገሪቱ ማስታወቂያ ሚንስቴር ዛሬ ለኤርትራ ሕዝብ በትግሬኛ ባሠራጨው ጽሁፍ ላይ ...
ለአገር ልማትና ዕድገት አንዳችም አስተዋፅኦ ሳይኖራቸው ከፍተኛ መጠን ያለው ጥፋት የሚያደርሱ፣ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ የሚያስከትሉ፣ ከብሩህ ተስፋ ይልቅ ለጨለምተኝነት የሚዳርጉ፣ የሥራ ሞራልንና ተነሳሽነትን ...
ኦዲተሩ በሚያጋልጣቸው የፋይናንስና የሕግ ጥሰቶች ላይ ተጠያቂነት አልተረጋገጠም ብሏል ኦዲተሩን የሚቆጣጠረው የፓርላማው ቋሚ ኮሚቴ ገለልተኛ አለመሆኑ ተጠቅሷል የፌዴራል ዋና ኦዲተር በመንግሥት ጣልቃ ገብነት ...
ሕወሃት፣ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ላይ ባደረጉት ንግግር የትግራዩ ጦርነት የሁለት ወራት ጦርነት ነበር በማለት፣ በትግራይ ላይ ላለፉት አምስት ዓመታት የቀጠለውን የዘር ማጥፋት ዘመቻ ...
EOTCMK TV …. በአርሲ ሀገረ ስብከት ጉና ወረዳ በሚገኘ ኖኖ ጃዊ ቀበሌ የሚኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ...
ዓለማቀፉ የጋዜጠኞች ፌዴሬሽን፣ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን በዶይቼ ቬለ ዘጠኝ ዘጋቢዎች ላይ የጣለውን ጊዜያዊ እገዳ ባስቸኳይ እንዲያነሳ ትናንት ባወጣው መግለጫ ጠይቋል። ፌዴሬሽኑ፣ ውሳኔው ...
“አድኅነኒ እግዚኦ እስመ ኀልቀ ኄር። አቤቱ፥ አድነኝ፥ ደግ ሰው አልቋልና።” (መዝ. 11፥1) እግዚአብሔር በየዘመናቱ አገርን ያለ መካሪ፣ ሕዝብን ያለዘካሪ አይተወውም! ለዚህም ምስክሩ ታላቅ አረጋዊ፣ የበሳል አእምሮ ...
ኢትዮጵያ በሕግ የበላይነት ምዘና ከ143 የዓለም አገራት 132ኛ ደረጃ ላይ ተቀመጠች። ከ34 የአፍሪካ አገራት መካከል ደሞ ኢትዮጵያ አራት አገራትን ብቻ በመብለጥ 30ኛ ደረጃ አግኝታለች። ዓለማቀፉ የፍትሕ ፕሮጀክት ባወጣው ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፤ የፕሪቶሪያው የግጭት ማቆም ስምምነት ሕወሃት መሣሪያ እንዲደብቅና ተዋጊ እንዲያሠለጥን አይፈቅድም በማላት ዛሬ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች በሠጡት ...
ማኀበረ ቅዱሳን ብሮድካስት አገልግሎት ዛሬ እንደዘገበው በምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት በሆንቆሌ ዋቤ ወረዳ በቀቅሳ ቀበሌ ትናንት ጥቅምት 18 ለ19 አጥቢያ ከምሽቱ 4፡00 ላይ አምስት ምእመናን በታጣቂዎች መገደላቸው ...
የተቃውሞ ትችት ኃላፊነትን መወጣት እንጂ ባንዳነት አይሆንም! ከትላንት በስቲያ ማክሰኞ በፓርላማ ያቀረብኳቸው ጥያቄዎች በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንን ሕይወት የሚመለከቱ መሠረታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ ...
一些您可能无法访问的结果已被隐去。
显示无法访问的结果